ማጠጋጊያ ተግባር

በ 0 እና በ 1. መካከል ያሉ ቁጥሮችን በ ደፈናው ይመልሳል

አገባብ:

በደፈናው [(መግለጫ)]

ይመልሳል ዋጋ:

ድርብ

ደንቦች:

መግለጫ: ውጤት የለውም: ከ ተሰጠ ይተዋል

በደፈናው ተግባር ይመልሳል የ ዴሲማል ክፍልፋይ መጠኖች ከ 0 (ይካተታል) እስከ 1 (አይካተትም) በ ተመሳሳይ ስርጭት መሰረት: የሚጠቀመው የ Mersenne Twister 19937 በደፈናው-ቁጥር ማመንጫ ነው: ለ ማመንጨት በደፈናው ኢንቲጀር በ ተሰጠው መጠን ውስጥ: መቀመሪያ ይጠቀሙ ከ ታች በኩል ያለው አይነት: ለምሳሌ: A በደፈናው አረፍተ ነገር ከ ተገለጸ የ ዘር ዋጋ ጋር መጠቀም ይቻላል በ ቅድሚያ: ሊገመት የሚችል የ ቁጥር ቅደም ተከተል ከ ተፈለገ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleRandomSelect

Dim iVar As Integer

    iVar = Int((15 * Rnd) -2)

    Select Case iVar

        Case 1 To 5

            Print "Number from 1 to 5"

        Case 6, 7, 8

            Print "Number from 6 to 8"

        Case Is > 8 And iVar < 11

            Print "Greater than 8"

        Case Else

            Print "Outside range 1 to 10"

    End Select

End Sub